Hawassa University Postgraduate Announcement

Hawassa University Postgraduate Announcement 2018/19. Hawassa University Technology Institute wants to study the undergraduate and postgraduate programs in collaboration with Ethiopian Road Authority.

1. Construction Technology and management
2. Road and Transport Engineering
3. Structural Engineering
4. Geotechnical Engineering
5. Hydraulics Engineering

የማመልከቻ መስፈርቶች

1. በ Civil Engineering, Civil and Urban Engineering, Construction Management, Hydraulics Engineering, irrigation Engineering እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት
2. የመጀመርያ ዲግሪ ወጪ መጋራት ክፍያ (cost Sharing) የከፈለ ወይም የከፈለች እና official transcript ከተማረበት ተቋም ወደ ሃዋሳ ዪኒቨርሲቲ ማስላክ የሚችል/የምትችል
3. ለትምህርት እድሉ ካለፈ/ ካለፈች የትምህርቱን ጠቅላላ ወጪ አምስት ፐርሰንት (5%) ቅድመ ክፍያ መክፈል የሚችል/ የምትችል
4. ለትምህርት እድሉ ካለፈ/ ካለፈች ከሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ጋር ትምህርቱን ያለበቂ ምክንያት እንደማያቋርጥ/እንደማታቋርጥ ውል መግባት የሚችል/የምትችል።
5. አግባብነት ካላቸዉ ተቋማት 3 ድጋፍ ደብዳቤዎች ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፤
6. ዩኒቨርሲቲዉ የሚያወጣዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል

ማሳሰቢያ፡-
⦁ አመልካቾች ከነሀሴ 7 -18/2010 ዓ.ም በቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት ተባባሪ ሬጅስትራር ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማመልከቻ 50 ብር በመክፈል ማመልከት ይችላሉ፡፡
⦁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸዉን ኦሪጂናሉንና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባቸዋል።
⦁ አመልካቾች ለመግቢያ ፈተና መቀመጥ የሚችሉት ከተማሩበት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕታቸዉ ወደ ዩንቨርሲቲዉ ሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መድረሱ ሲረጋገጥ ብቻ ነዉ።
⦁ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Note: To get all examination result alert to join our facebook page!